Monat: Januar 2019

Veranstaltung (የተከበሩ Prinz Asfawossen Asserate Berlin, Freie Universitaet ተገኝተው Vortrag ስለሚያደርጉ ፣ ሁሉም በርሊንና አካባቢ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ተጋብዟል ።)

የተከበሩ Prinz Asfawossen Asserate Berlin, Freie Universitaet ተገኝተው Vortrag ስለሚያደርጉ ፣ ሁሉም በርሊንና አካባቢ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ተጋብዟል ። አድራሻ በርሊን Holzlaube, Fabeckstr. 23-25 Hoersaal -1. 2009 ቀን በ 15።01።2019 ማክሰኞ ሰአት በ 18።30

በኢትዮጵያ ኢምባሲ የዲያስፖራ ሃላፊ ከሆኑት አቶ ከበደ በየነ እና በበርሊን ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያኖች ጋር በ05.01.2019 የተደረገ ውይይት

  በኢትዮጲያ የተጀመረውን ለውጥ በመደገፍ የኢትዮበርሊ ማህበር ያለምንም ማሰላሰል፣ በኢትዮጲያ ህዝብ ድጋፍ የታጀበ ለውጥ ሰለነበረ፣ ማህበሩ ይህን ለውጥ  በበርሊን ከተማና አካባቢዎች ካሉት ኢትዮጲያዊያንና ትውልደ ኢትዮጲያዊያን በመሆን ዝግጅት አዘጋጅቶ በ 2018 በደማቅ ሆኔታ ማክበሩ የቅርብ ግዜ ትዝታችን ነው፡፡ በዚሁ ቀን የኢትዮጵያና የኤርትራ ኢምባሲ ወኪሎች ተጋብዘው እንዲገኙ ተደርገዋል፡፡ በዚሁ ዝግጅት የተገኙት የኢትዮጲያ ኤንባሲ ወኪሎች፣ ከማህበሩ ጋር አብሮ…
Weiterlesen