Autor: Admin

የኢትዮበርሊን ማህበር Attac ተብሎ ከሚጠራው ድርጅት በቀረበለት ግበዣ መሰረት፣ የ ኢትዮበርሊን ማህበር አባል የሆኑት አቶ ሀይሌ መንገሻ ……

በ10.12.2018  “ Das grüne Gold – DEAD DONKEYS FEAR NO HYENAS (OmU)”  ተብሎ የተሰየመውን ፊልም፣ በ Attac  በሚባል ድርጅት አቀናጂነት  ሰለአፍሪካ እይታ “regenbogenKINO” በሚባለው የፊልም አዳራሽ ታይቷል፡፡ ይህን ያዘጋጀው ድርጅት የኢትዮበርሊንን  ህጋዊ ማህበር ደርጅትን ጋር ግንኙነት በመፍጠር አንድ የመህበራችን አባል ተልኮ ከፊልሙ በሗላ ለሚደረገው ውይይት ውይይቱን እንዲመሩል በጠየቁት መሰረት አቶ ሀይሌ መንገሻ በቦታው ተገኝተው ለታደሚው ህዝብ…
Weiterlesen

Dr. Fekadu Bekele is Development Economist & a Political Analyst

HOLISTIC MODEL-AFRICAN RENAISSANCE (Die größte Verwirrung und Täuschung aller Zeiten – Zollfreiheit bzw. Freihandel können die komplizierten Probleme der afrikanischen Gesellschaft nicht lösen.)

የኢትዮበርሊን መሐበር ከኢትዮጵያ ኢንባሲጋር አበሮ ለመስራት ስምምነት ላይ ደረሱ!

መደመር በተግባር “ግድግዳውን ንደን ድልድይ እንገንባ” በሚለው የጠቅላይ ሚንስተራችን የደ/ር አብይ አህመድ መሪ ቃል መሰረት እንሆ የኢትዮ በርሊን ስራ አስኬጅ ኮሚቴ እና የሴቶችና ልጆቾ ንዑሰ ኮሚቴ ተወካዮቾ በበርሊን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ቀደም ብሎ ከኤንባሲው በቀረበልን የግንኙነት ግብዣ መሰረት በ 29 08.2018 በ18 ሰዐት ተገኝተን የትውውቅ እንዲሁም በጣም ገንቢና ውጤታማ ውይይት አድርገናል ። በውይይቱ ኤምባሲውን ወክለው የቀረቡት…
Weiterlesen

Ethioberlin e. V. Einschulungstag am 25.08.2018 in Berlin

                                                          ሰላም ለናንተ ይሁን የኢትዮብርሊን ቤተሰቦች !   እንደተለመደው በዚህ አመትም ወደትምህርት ቤት የሚገቡ አይንሹሉንግ ( Einschulung) የሚያደርጉ ልጆች ያሏችሁ እየተዘጋጀን ስለሆነ ብዛታቸውን  ለማወቅ ይረዳን ዘንድ  በ 07642215114…
Weiterlesen