Events

Ethiopian New Year 2016

Live-Show-Küche und Minikochworkshops in der Mitmach-Küche
Äthopien
Show- und Mitmachküche: 15:30- 16:30 Uhr
Wer schon immer mal wissen wollte was Injeras sind und wie sie zubereitet werden, ist hier genau richtig. Ethopia e.V. bereitet in der Showküche gemeinsam mit euch Injeras zu. Serviert werden die dünnen Fladen mit leckeren Soßen.

ዜና ምርጫ!
*********
ኢትዮ በርሊን ማህበር በሴፕቴምበር 25 ቀን 2021 ዓም የስራ አስፈጻሚ ምርጫ አካሄደ። በዚህም መሰረት ወ/ሮ ቦሰና ንጉሴ ለሊቀምበርነት፣ አቶ ማርቆስ ካሳ ም/ሊ/መንበር፣ አቶ ዘውዱ አፈወርቅ ጸሀፊ፣ አቶ ወሰኑ ፈይሳ የገንዘብ ያዥ እና ወ/ሮ ዓለም ጸሀይ ዳኜ በስራ አስፈጻሚ አባልነት የተመረጡ ሲሆን በኦዲት ኮሚቴነት አቶ ፋሲል ኤልያስ እና አቶ ደመቀ ደምሴ ተመርጠዋል። በእለቱ ምርጫ ከመደረጉ በፊት የቀድሞው ስራ አስፈጻሚ የስብሰባው መክፈቻ በሊቀመንበሩ በአቶ ታደሰ ቶላ የመክፈቻ ንግግር ከተደረገ በኋላ የአመቱን የስራ ሪፖርት በቀድሞው ጸሀፊ በአቶ ዳዊት ሳሙኤል፣ የሴቶች ንኡስ ኮሚቴ በወ/ሮ ሰብለገነት ወንድም አገኘሁ፣ የስፖርት ንኡስ ኮሚቴ ሪፖርት በአቶ ብርኃኑ ባይሳ፣ የቀረበ ሲሆን የኦዲት ሪፖርቱ በአቶ አድማሱ በቀለ ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል።
ከጠቅላላ ጉባኤውም ልዩ ልዩ ጥያቄዎች ቀርበው አጥጋቢ መልስ ተሰጥቶባቸዋል።

  • ...der Kaffee ist schon zum Trinken bereit.
  • ...beim Riechen von frisch gerösteten Kaffeebohnen

Einschulungsfeier 2021

https://youtu.be/RhIykHq3bZA
Dieses Bild hat ein leeres Alt-Attribut. Der Dateiname ist 0-02-05-399bf7b7e33a4f624e20d97cd678597c4eeb4014bbab129e1531194e8bec923f_6eb4c19c777a6bb8.jpg

የ125ኛውን የአድዋ በአል ምክንያት በማድረግ የ ኢትዮበርሊን ማህበር የሴቶችና የህጻናት ንኡስ ክፍል በኦንላይን ያቀረቡት ዝግጅት ይህን ይመስል ነበር፡፡